Jump to content

ተነሲን

ከውክፔዲያ
ዩነንሰፕቲየም

ተነሲን (Tennessine)፣ ከ2008 ዓም ቀድሞ ዩኔንሴፕቲየም (Ununseptium) በየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ጊዜያዊ ኬሚካዊ ውክሉ Uus እና አቶማዊ ቁጥሩ 117 ለሆነ ንጥረ ነገር የተሰጠ ስያሜ ነው።