Jump to content

ኦግስቲን

ከውክፔዲያ
ቅዱስ ኦጉስቲን
ቅዱስ ኦግስቲን
የክርስትና ሃይማኖት ፈላስፋ
የተወለደው ህዳር ፲፫ ፫፻፶፬ ዓም
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ኖቬምብር 21 ፫፻፷፪ ዓም
ተውልድ ሀገር አልጄሪያ አፍሪካ
የደረሰበት ሹመት ዽድስና ፣ ደራሲ
ታዋቂ መጸሐፎቹ ኮንፌሽንና ሲቲ ኦፍ ጋድ
Confession & City of God
ያረፈው ነሐሴ ፳፰ ፬፻፴ ዓም
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ፣ ሴፕቴምብር 6 438 ዓም


ቅዱስ ኦግስቲንኦሪለየስ ኦግስቲንየሂፖው ኦግስቲን ከህዳር 13፣ 354 - ነሐሴ 28 430 ዓ.ም. የነበረ ፈላስፋሥነ መለኮት ተማሪ፣ እና ሂፖ ሪገስ የተሰኘችው የሰሜን አፍሪቃ ከተማ ጳጳስ የነበረ ሰው ነው። ኦግስቲን ለምዕራቡ አለም የክርስትና እምነት ማደግ ቁልፍ ሚና ከተጫወቱ ሰወች አንዱ ነው። ኦግስቲን የቤተክርስቲያን አባቶች ከሚባሉት ተርታ የሚቀመጥ ሲሆን የመጀመሪያው ኩነኔ እና ፍትሃዊ ጦርነት ጽንሰ ሃሳቦችን በማስቀመጥ ይጠቀሳል።

ቅዱስ ኦግስቲን ክርስቲያን ከመሆኑ በፊት የማኒኪስም ተከታይ ስለ ነበር፣ ፍልስፍናው እንዴት እንደ ተሳተ ለመግለጽ ጽፏል።